የአባት ፍቅር The Love of the Father
memhertsega
About this podcast
እግዚአብሔር ኃያል ሆኖ ሳለ ሁሉን ማድረግ ሲችል በብርታቱና በአስደንጋጭነቱ ሰውን አስገድዶ ወደርሱ መመለስ ሲችል ዝናቡና አየሩን ጸሐዩንም በመከልከል ሰውን ሁሉ ወደ ራሱ መመለስ ሲችል እርሱ የመረጠው መንገድ ግን የመስቀል ፍቅሩን መንገድ ነው። ወዳጆቼ እስትንፋሳችሁን ለጥቂት ሰኮንዶች አስቁሞ አስፈራርቶና አስገድዶ ሊያመጣችሁ ሲችል ኃያሉ እግዚአብሔር ግን ይህን አላረገም ይልቅስ አንድ ልጁን ስለሁላችን አሳልፎ ሰጠው።
ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዮሐ 3፤16
moreከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዮሐ 3፤16