ታሪክ በትክክል እንደሚሰፈን ከተጻፉት መዝገቦች አንስቶ ይጀምራል። ከዚያ አስቀድሞ ምንም የተጻፉት መዝገቦች ሳይኖሩ የነበረው ወቅት ቅድመ-ታሪክ ይባላል። ሲሉ የታሪክ ፀሃፊዎች ይናገራሉ፡፡
ጣዕም ሬድዮም በኢትዮጵያ ታሪክ ሆነው የተመዘገቡትንአ ታሪኮች በቀናቸው ማስታወሻነት በድምፅና በምስል በማዘጋጀት በማህደር እንዲቀመጥ ያደርጋል፡፡
ሚያዝያ 4 ቀን 1969 ዓ.ም ፕሬዝዳንት መንግሥቱ ኃ/ማርያም በብሄራዊ ቴሌቭዥን ቀርበው ጥሪ አስተላለፉ።
ስለካራማራ ድል ተጨማሪ ለመስማት በቲክቶክ ቻናላችን ላይ ያገኛሉ፡፡