የኢትዮጵያን መልካም ገፅታ፣ የቱሪዝም ሥፍራዎች፣ እሴቶች፣ ባህሎች እና ታላላቅ ሰዎች፤ እንዲሁም ባህላዊ ክንዋኔዎች፣ ሀገር በቀል የእርቅ ሥርአቶች፣ በአጠቃላይ ኢትዮጵያን ያጎላሉ፣ ያሳያሉ ያላቸውን በሙሉ በዚህ ዝግጅት እንዳሣለን፡፡
ከጥንታዊ የጥበብ እና የታሪክ ሀብቶቿ ውስጥ በጀሜ ተራራ ላይ ተንጣሎ ስለሚታየው ስለንጉስ ሚካኤል ቤተመንግስት እና የግብር አዳራሽ (አይጠየፍ) ልንነግራችሁ ደሴ ላይ ነን
ሰማችሁ ወይ? አፊኒ የሚለው የሲዳማ የግጭት አፈታት ሥርዓት የአማርኛ ፍቺ ነው
“እንኳን ሰው እና እግር እና እግር እንኳን ይጋጫል” ይባል የለም?
ታዲያ የሲዳማ አባቶች እንካችሁ ያሉንን የግጭት መፍቻ ቁልፍ ብንነግራችሁስ?