የጨዋታ እንግዳ
የጨዋታ እንግዳ
Meaza Birru

የጨዋታ እንግዳ

Sheger 102.1 FM

የሸገር የጨዋታ እንግዳ ዝግጅት በተለያየ የዕድሜ ክልል ውስጥ ካሉና ከሰፊ የሙያ ዘርፍ የተመረጡ እንግዶች ዘና ፈታ ብለው የሙያቸውን አስተዋጽኦ፣ የሕይወት ልምዳቸውና ትዝታቸውን የሚያካፍሉበት ነው፡፡ ዝግጅቱ የክት፣ የዕረፍት ቀን ወግ ነው፡፡