About
ሮቤ-ዲዳዓ ወረዳ እንደቶ ከተማ በታጣቂዎች የተገደሉትች ቁጥር ወደ 40 ከፍ አለ።
ባለፈው ቅዳሜ በግሪክዋ ደሴት ክሬታ ደቡባዊ ክፍል፣ ስደተኞችን ጭነው የነበሩ 4 ጀልባዎች ባጋጠማቸው አደጋ ቢያንስ 20 ስደተኞች ሞቱ። የጀርመን ፕሬዚዳንት ፍራንክ-ቫልተር ሽታይንማየርን ለመተካት፣ ፖለቲከኛ ኢልዘ አይግነርን በእጩነት ቀረቡ።