Skip to content
Opens in a new window
የጥቅምት 22 ቀን 2019 የዓለም ዜና
01 November 2026

የጥቅምት 22 ቀን 2019 የዓለም ዜና

የዓለም ዜና

About
የኢትዮጵያ መንግሥት በአርሲ ዞን የተፈጸመውን ግድያ በመመርመር ተጠያቂዎቹን ለሕግ እንዲያቀርብ ዩናይትድ ስቴትስ ጥሪ አቀረበች። የጀርመን ፖለቲከኞች በአገሪቱ የተለያዩ ከተሞች የኑሮ ውድነትን ለመቃወም በወጣቶች የተደረጉ ሰልፎች ወደ ኹከት እና ዘረፋ መቀየራቸውን አወገዙ።