Skip to content
Opens in a new window
የጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
12 October 2026

የጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና

የዓለም ዜና

About
የኢትዮጵያ ፌደራል ኃይሎችና ተባባሪዎቻቸው አደዋ ከተማ መግባታቸውን ነዋሪዎች አመለከቱ።
ከጅቡቲ ወደ የመን ለመጓዝ አልማ አደጋ ባጋጠማት ጀልባ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 139 መድረሱን IOM አመለከተ።
በሱዳን ግብፅ ድንበር በአየር ጥቃት 72 ሰዎች መገደላቸው ተገነገረ።
የተመ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን የበጀት እጥረት እንደገጠመው አስታወቀ።