የታኅሳስ 16 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
25 December 2025

የታኅሳስ 16 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና

የዓለም ዜና

About
• በጋምቤላ ክልል እየተባባሰ በሄደው ግጭት ስጋት እንደገባው ድንበር የለሽ የሀኪሞች ቡድን በእንግሊዘኛ ምህጻሩ MSF አስታወቀ ።
• ታንዛንያው ውስጥ በሚገኘው የኪሊማንጃሮ ተራራ ላይ ሄሌኮፕተር ተከስክሶ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ።
• ሶማሊያዉያን ለአካባቢ ምርጫ መዲናዋ ሞቃዲሾ ውስጥ ድምጽ ሲሰጡ ዋሉ ።
• በኢንተር ፖሊስ ለአመታት ሲታደን የነበረው ኤርትራዊው ኪዳነ ዘካሪያስ ሃብተማሪያም ኔዘርላንድስ መዲና አምስተርዳም ውስጥ ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው።
• የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ አስራ አራተኛ በተለይ የዩክሬን እና ጋዛ ጦርነቶችን «ትርጉም አልባ» ሲሉ አወገዙ ።