Skip to content
Opens in a new window
የነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
01 September 2026

የነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና

የዓለም ዜና

About
አርዕስተ ዜና
የኬንያ የአቪዬሽን ሠራተኞች የሥራ ማቆም አድማቸውን ማቋረጣቸው ተገለፀ ።

የዛምቢያው ፕሬዝዳንት ሀካይንዴ ሂቺሌማ ለሁለተኛ የስልጣን ዘመን ዛሬ ቃለ መሀላ ፈጸሙ ።

የኢራን ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽክያን ሩሲያ በመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት ላይ ለያዘችው አቋም ፑቲንን አመሰገኑ። ፑቲንም ፔሽኬቭያንን ለተጋድሎአቸው አወደሱ