Skip to content
Opens in a new window
የነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
19 August 2026

የነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና

የዓለም ዜና

About
የነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና

የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ተሳታፊዎች በስምንት አጀንዳዎች ላይ የመከሩባቸው ምክረ ሀሳቦች የተጠናቀረበት የመጨረሻ ሠነድ ነገ ለ 4 ሺህ ጉባኤተኞች እንደሚቀርብ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።
በጎርጎሮሳዊው 2025 ዓ.ም. በዓለም ዙሪያ 350 የእርዳታ ሠራተኞች መገደላቸውን ያሳወቀው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ግድያዎች ተቀባይነት የሌላቸው ሲል ኮነነ

የጀርመን አፍሪቃ ፋውንዴሽን የ35 ዓመቷን ወጣ ኬንያዊት ዋዊራ ንጂሩን ለዘንድሮው የጀርመን አፍሪቃ ሽልማት መረጠ። ንጂሩ የተመረጡት በመቶ ሺህዎች ለሚቆጠሩ ኬንያውያን ተማሪዎች ምገባ በማደራጀታቸው ነው።