About
የማሊ የመከላከያ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ በጂሃዲስቶች ጥቃት ተገደሉ። በማዕከላዊ አፍሪቃዊቷ ሀገር ቻድ ሰላማዊ ሰልፍ የጠሩ ዘጠኝ የተቃዋሚ ንቅናቄ ቡድን ኃላፊዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የተገኙበት የእራት ግብዣ ስነ ሥርዓት ላይ ተኩስ መከፈቱ እንዳስደነገጣቸው በመግለጽ በርካታ የዓለም ሀገራት መሪዎች ዛሬ ድርጊቱን ኮንነዋል።
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ዛሬ እሁድ ዩናይትድ ስቴትስን እና ኢራንን ወደ ምታደራድረው ፓኪስታን መዲና ኢስላማባድ ተመለሱ። ኬንያዊው ሴባስቲያን ሳዌ በማራቶን ታሪክ ከሁለት ሰዓት በታች የሮጠ የመጀመሪያው አትሌት ሆነ።