Skip to content
Opens in a new window
የመስከረም 5 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
15 September 2026

የመስከረም 5 ቀን 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና

የዓለም ዜና

About
• በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ትናንት ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት የአስራ ሦስት ሰዎች ህይወት አለፈ ፡፡
• የትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ሌሎች ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚመደቡ ተማሪዎችን ማመልከቻዎች መቀበል መጀመሩን አስታወቀ።