Skip to content
Opens in a new window
የመስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና
06 October 2026

የመስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም. የዓለም ዜና

የዓለም ዜና

About
የተመድ ሱዳን ውስጥ ሲቪሎች ላይ የሚፈጸም ጥቃትን አወገዘ።
የመን ውስጥ በሁቲ አማጽያንና በመንግሥት መካከል በሚደረገው ውጊያ ከ184 ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸው ተገለጸ።
ሳውድ አረቢያ ሁለት የአውሮፕላን ማረፊያዎቿ መመታታቸውን አስታወቀች።
በጀርመን ዛክሰን አንሀልት ፌደራል ግዛት የአማራጭ ለጀርመን ለም/ቤት አፈ ጉባኤነት ተመረጠ።