Skip to content
Opens in a new window
የመስከረም 23፣ 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና
03 October 2026

የመስከረም 23፣ 2019 ዓ/ም የዓለም ዜና

የዓለም ዜና

About
• የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት እና አጋር ኃይሎች የትግራይ ክልል መዲና መቀሌን ተቆጣጠሩ።
• የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ዛሬ ጠዋት ወደ ግብጽ ካይሮ ተጓዙ ።
• የ2019 የሆረ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ ዛሬ በድምቀት ተከበረ።