የማክሰኞ ጥቅምት 11 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና
21 October 2025

የማክሰኞ ጥቅምት 11 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

የዓለም ዜና

About
አ.አ፥ በባቡር አደጋ ኢትዮጵያ ውስጥ ቢያንስ 14 ሰዎች መሞታቸው ተገለጠ፤ ገዋኔ፥ ነዋሪዎች በተቃውሞ የኢትዮጵያ ጅቡቲን አውራ ጎዳና መንገድን ዘግተው ነበር ተባለ፤ ፓሪስ፥ የፈረንሣይ የቀድሞ ፕሬዚደንት ታሰሩ፤ ዋሽንግተን፥ዶናልድ ትራምፕ የመካከለኛው ምሥራቅ አጋሮቻቸው ወደ ጋዛ ጦር ለመላክ ዝግጁ ናቸው አሉ፤ ጋዛ፥ ነዋሪዎች የተኩስ አቁሙ እንዳይጣስ ሥጋት ገብቷቸዋል ።