Skip to content
Opens in a new window
የሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም.  የዓለም  ዜና
06 August 2026

የሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና

የዓለም ዜና

About
የሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና
የኢትዮጵያ መንግሥት ጦርና ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ታጣቂዎች ለተጨማሪ ዉጊያ የሚያደርጉት ዝግጅት መቀጠሉን የተለያዩ ወገኖች አስታወቁ።

ከራያ አለማጣና አካባቢው በጦርነት ስጋት ከተፈናቀሉ ሴቶች መካከል በርካቶቹ ለአሰቃቂ የቡድን ጾታዊ ጥቃት፣ ለአካል ጉዳትና ለሕክምና እጦት ችግር መዳረጋቸውን አስታወቁ። የህክምና ባለሞያ ለጥቃት ተጋላጭ ለሆኑት ሴቶች ከለላ እንዲሰጥ ጥሪ አቅርበዋል።

የአዲስ ስታንዳርድ ባለቤት Jakenn Publishing Plc እንዳስታወቀዉ ዋና አዘጋጅ ዮናስ ከድር በመንግሥት የሥለላ ኃይላት ከመታገቱ በተጨማሪ ተደብድቧል፤ ተንገላትቷል፤ ታስሯልም።