Skip to content
Opens in a new window
የአርሲ-ሺርካ ዋሪዎቹ እና የጥቃቱ ሰለባዎቹ ዘመዶች  ለዶቼ ቬለ እንደገለጹት የአካባቢው ባለስልጣናት የተጎጂዎችን ዘመዶች "ምንም ምክንያት ሳይኖር" በማሰራቸው በአካባቢው ከፍተኛ ተቃውሞ እየተሰማ ነው።
30 October 2026

የአርሲ-ሺርካ ዋሪዎቹ እና የጥቃቱ ሰለባዎቹ ዘመዶች ለዶቼ ቬለ እንደገለጹት የአካባቢው ባለስልጣናት የተጎጂዎችን ዘመዶች "ምንም ምክንያት ሳይኖር" በማሰራቸው በአካባቢው ከፍተኛ ተቃውሞ እየተሰማ ነው።

የዓለም ዜና

About
አርዕስተ ዜና -በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ዛሬ ተፈጽሟል በተባለ የድሮን ጥቃት11 ሰዎች መገደላቸውን ምንጮችን ጠቅሶ AFP ዘገበ።
- አርሲ-ሺርካ ወረዳ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ግድያ ከተፈጸመ ወዲህ፣ ነዋሪዎች በአስተዳዳሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
- ደቡብ ወሎ ዞን፣ የቱርክ ካምፕ መጠለያ ላይ በደረሰ ጥቃት የሞቱት ሰዎች ቁጥር ወደ 16 ከፍ አለ።