Skip to content
Opens in a new window
DW Amharic የጥቅምት 29 ቀን 2019 የዓለም ዜና
08 November 2026

DW Amharic የጥቅምት 29 ቀን 2019 የዓለም ዜና

የዓለም ዜና

About
በሴኔጋል አንዲት ትንሽ ጀልባ ሰጥማ ቢያንስ 21 ሰዎች ሕይወታቸውን አጡ፤ የሶማሊያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አዲሱ ዋና ዳኛ ኢብራሒም ሱሌይማን ቃለ-መሐላ ፈጸሙ። የፖላንድ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በካራኮቫ ስድስት ሰዎች የተገደሉበትን የጅምላ ተኩስ የሽብር ጥቃት በማለት በየነ። የእስራኤል ፕሬዝደንት ጋዲ አይዘንኮት መንግሥት እንዲመሰርቱ ኃላፊነት ሰጡ።