About
ኤልያስ መልካ በ90ዎቹ መጀመሪያ ብቅ ያለ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ ጉልህ አሻራ ያስቀመጠ አቀናባሪ፣ የግጥም እና ዜማ ደራሲ ነበር፡፡ ይህ ታርክ የከተማው መናኝ ተብሎ በጋዜጠኛ ይነገር ጌታቸው (ማዕረግ) ከተፃፈው መጽሀፍ ላይ የተነበበ ነው፡፡