የንባብ ባህልን ለማሳደግ ወጎች፣ መጣጥፎች፣ የመጽሃፍ ታሪኮች ተቀንጭበው ለአድማጮች ይቀርባሉ
ኤልያስ መልካ በ90ዎቹ መጀመሪያ ብቅ ያለ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ ጉልህ አሻራ ያስቀመጠ አቀናባሪ፣ የግጥም እና ዜማ ደራሲ ነበር፡፡ ይህ ታርክ የከተማው መናኝ ተብሎ በጋዜጠኛ ይነገር ጌታቸው (ማዕረግ) ከተፃፈው መጽሀፍ ላይ የተነበበ ነው፡፡
ኤልያስ መልካ በ90ዎቹ መጀመሪያ ብቅ ያለ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውስጥ ጉልህ አሻራ ያስቀመጠ አቀናባሪ፣ የግጥም እና ዜማ ደራሲ ነበር፡፡