zeno
Create a Station
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download App
Toggle Sidebar
zeno
DW
ስፖርት | Deutsche Welle
Hobbies
News & Politics
Amharic
ት እንቅስቃሴ የሚታይበት ዝግጅት ነው።
Website
Episodes
50
23 February 2026
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
10 min
23 February 2026
የየካቲት 16 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በክረምት ኦሎምፒክ ጨዋታዎች የጀርመን ቡድን በርካታ የ4ኛ ደረጃዎችን ማስመዝገቡ የሚያስቆጭ ነው ተባለ ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ የአርሰናልና የማንቸስተር ሲቲ ፉክክር ተጠናክሯል ። እንደተለመደው ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ አሸናፊነታቸውን አስመስክረዋል ። ሙሉ ዘገባውን በድምፅና በጽሑፍ በማገናኛው ይከታተሉ ።
10 min
16 February 2026
ሳምንታዊው የስፖርት ጥንቅር
8 min
09 February 2026
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
10 min
09 February 2026
የየካቲት 2 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የዓለም መድረኮች የብርቱ ፉክክር ዐሳይተዋል ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ሊቨርፑል የማሸነፍ እድሉን የማታ ማታ በማንቸስተር ሲቲ አስነጥቋል ። በጀርመን ቡንደስሊጋ ባዬር ሙይንሽን ሆፈንሐይምን የግብ ጎተራ አድርጎታል ። የሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ግጥሚያዎች የፊታችን ሳምንት ይከናወናሉ ።
10 min
02 February 2026
የጥር 25 ቀን 2018 ዓም የስፖርት ዝግጅት
9 min
02 February 2026
የጥር 25 ቀን 2018 ዓም የስፖርት ዝግጅት
በወንዶች የመጀመሪያው የማራቶን ውድድሩን ንብረት መላኩ በ 2 ሰዓት ከ4 ደቂቃ በመጨረስ በአንደኝነት አጠናቋል። ያሲን ሀጂ በ 2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ52 ሰከንድ ሁለተኛ ሆኗል። በዚሁ ውድድር 3ተኛ ከወጣው ከሩዋንዳው አትሌት በስተቀር ከ1 እስከ 10 ያለውን ደረጃ ያገኙት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ናቸው።
9 min
26 January 2026
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
9 min
19 January 2026
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ
10 min
12 January 2026
የጥር 4 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ
በአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ግጥሚያ ወቅት በመገናኛ አውታር ባለሞያዎች በተጨዋቾች እና የጨዋታ ባለሥልጣናት መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ ካፍ በጥብቅ አወገዘ፥ ምርመራ እንደሚያደርግም ዐሳውቋል ። በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ሦስተኛ ዙር ግጥሚያ ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው ተሰናብቷል ። ዛሬ ማታ ሊቨርፑል ከባርንስሌይ ጋር ይጋጠማል ።
10 min