
27 January 2026
"የግርዛትን መጥፎ ባሕል በትብብር ወደ ኋላ እንተወው፤ ሴት ልጆቻችንን በእንክብካቤ ከዕውቀት ጋር ካሳደግን የግርዛት ጎጂ ባሕል ቦታ አይኖረውም" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
About
ፌብሪዋሪ 6 / ጥር 29 በመላው ዓለም በፀረ - ግርዛት ቀንነት ተከብሮ ይውላል። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ልጃገረዶችና ሴቶችን ከዕድሜ ልክ አካላዊ ጉዳትና የመንፈስ ስብራት ለመታደግ። ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሞናሽ ጤና - የጤና ባለሙያና አንቂ የተባበሩት መንግሥታት ግርዛትን ከእነ አካቴው ለመክላት በሉላዊ የዘለቄታ ልማት ግቡ ስለምን እንደተለመና ከሰብዓዊ መብቶች ጋር የማቆራኘት ፋይዳዎችን አንስተው ያስረዳሉ። ለማኅበረሰብ አባላትም መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።