12 November 2026
"የአዲስ አበባ ልጆች ማኅበርን ያቋቋምንበት ዓላማ 'ሳቃችን ይመለስ' በሚል ነው" ድምፃዊት ሰብለ ግርማ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
About
የአዲስ አበባ ልጆች ማኅበር ፕሬዚደንት አቶ ወንድወሰን እሸቱ እና ድምፃዊት ሰብለ ግርማ፤ የአዲስ አበባ ልጆች ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ስለ ማኅበሩ አመሠራረትና ቅዳሜ ኖቬምበር 14 / ኅዳር 5 እንደምን 10 Simme St, Sunshine West የማኅበሩን 2ኛ ዓመት በልዩ የእራት ግብዣ እንደሚያከብሩ ይናገራሉ። ለመላ የማኅበረሰብ አባላት የጥሪ ግብዣ ያቀርባሉ።
#sbsaudiopodcast
#sbsaudiopodcast