Skip to content
Opens in a new window
What does Kumanjayi mean? Understanding Sorry Business - ኩማንጃዪ ማለት ምን ማለት ነው? የለቅሶ ሥነ ሥርዓትን መረዳት
24 November 2026

What does Kumanjayi mean? Understanding Sorry Business - ኩማንጃዪ ማለት ምን ማለት ነው? የለቅሶ ሥነ ሥርዓትን መረዳት

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

About
When someone dies, families and communities may have cultural practices and responsibilities around mourning. For many Aboriginal and Torres Strait Islander people, this is known as Sorry Business. There is no single way to observe Sorry Business. Practices differ between communities, families and language groups. Learn about what Sorry Business can involve, what the term “Kumanjayi” means in some Central Australian communities, and how you can show care when someone is grieving. - አንድ ሰው ሲያርፍ፣ ቤተሰቦችና ማኅበረሰቦች ሐዘናቸውን የሚገልጹባቸው ባሕላዊ ልማዶችና ኃላፊነቶች ሊኖሯቸው ይችላሉ። ለብዙ የአቦርጂናል እና የቶረስ ሰርጥ ደሴተኞች ይህ “ሥርዓተ ሐዘን” ተብሎ ይጠራል። “ሥርዓተ ሐዘን” የሚከናወንበት አንድ ነጠላ መንገድ ብቻ የለም። ሥርዓተ ልማዶች ከማኅበረሰብ ማኅበረሰብ፣ በቤተሰብ እና በቋንቋ ቡድኖች መካከል ይለያያሉ። “ሥርዓተ ሐዘን” ምንን ሊያካትት እንደሚችል፤ “ኩማንጃዪ” የሚለው ቃል በአንዳንድ የማዕከላዊ አውስትራሊያ ማኅበረሰቦች ዘንድ ምን ማለት እንደሆነና አንድ ሰው ሐዘን ላይ ሲሆን እንዴት ድጋፍና ርኅራኄ ማሳየት እንደሚቻል ይረዱ።

#sbsaudiopodcast - #sbsaudiopodcast