"ወደ አረንጓዴ ምጣኔ ሀብት መሸጋገሩ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የኑሮ ውድነቱን ለመቋቋም እንዲያስችላቸው ሊያግዝ ይችላል የሚል እምነት ነው ያለኝ" ዶ/ር ዮናታን ድንቁ
27 May 2026

"ወደ አረንጓዴ ምጣኔ ሀብት መሸጋገሩ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የኑሮ ውድነቱን ለመቋቋም እንዲያስችላቸው ሊያግዝ ይችላል የሚል እምነት ነው ያለኝ" ዶ/ር ዮናታን ድንቁ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

About
ዶ/ር ዮናታን ድንቁ - በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ እና ዶ/ር ደሴ ታርቆ - በአደላይድ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ፤ ከ2026 የአውስትራሊያ ዓመታዊ የፌዴራል በጀት ጋር የተሰናሰሉ ምክረ ሃሳቦችን ያጋራሉ።