
31 May 2026
"ሳልጠየቅ፣ ሳልፈቅድ የጎንደር ከተማ ከንቲባ ሆነህ ተሹመሃል ተባልኩ። 'እንዴት ይሆናል?' ብዬ ጃንሆይ ዘንድ ቀረብኩ" ዶ/ር ስዮም ገብረእግዚአብሔር
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
About
ዝክረ መታሰቢያ - ዶ/ር ስዮም ገብረእግዚአብሔር፤ የ Symphony of My Life መጽሐፍ ደራሲ፤ ግለ ታሪካቸውን ባሰፈሩበት መጽሐፋቸው በሀገረ አሜሪክ "ኢትዮጵያ PhD ለምን ያስፈልጋታል?" ተብለው 'ሀገሬ እንዴት እንዲህ ትባላለች?' ብለው ትምህርታቸውን እንደምን እንደጨረሱና 'ያለ ፈቃዴ እንደምን ነው የጎንደር ከታማ ከንቲባ ሆኜ የምሾመው?' በሚል ቁጣ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ፊት እንደቀረቡ ካወጉት (በሕይወት ሳሉ)።