
10 September 2025
"ዕንቁጣጣሽ ወዳጅነትና ክብር በተመላበት መልኩ ሁሉንም የማሰባሰቢያ ጊዜ ነው፤የእናንተ ስኬት የአውስትራሊያ ስኬት ነው፤መልካም አዲስ ዓመት!" የተቃዋሚ ቡድን መሪ ሱዛን ሊይ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
About
የአውስትራሊያ ፌዴራል ተቃዋሚ ቡድን መሪ ሱዛን ሊይ፤ ለኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ ሙሉ መልዕክት።