21 September 2026
"እንኳን ለአዲሱ ዓመትና ብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ፤ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፤ ዕድራችንን ተቀላቀሉ" በፐርዝ የኢትዮ - አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድር
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
About
በፐርዝ የኢትዮ - አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድር ሊቀመንበር አቶ መስቀሉ ደሴና ኢንጂነር ተስፋዬ ይመር በፐርዝ የኢትዮ - አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድር ዐቃቤ ንዋይ፤ ስለ መረዳጃ ዕድሩ የምስረታ ሂደት፣ ቅዳሜ መስከረም 16 / ሴፕቴምበር 26 በጥምረት ሊያከብሯቸው ስላሰቡት የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት 2019 እና የመስቀል በዓል መሰናዶ ይናገራሉ።
#sbsaudiopodcast
#sbsaudiopodcast