
09 October 2025
"እኔ" ማንነትን ወደ ውስጥ የሚመለከት ነው፤ እሸሽ የነበረው እውነትን መጋፈጥ ከሚፈልገው እኔነቴ ነበር፤ አለባብሰን ማለፍ ስለሚቀለን" ደራሲ ሚስጥረ አደራው
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
About
ሚስጥረ አደራው የ "እኔ" መፅሐፍ ደራሲ ናት። የአያሌዎች ሽሽትም፤ ድብቅ ሃብትም ስለሆነው እራስን ፈልጎ የማግኘት ዕሳቤ ላይ ስለሚያጠነጥነው የመፅሐፏ ዋነኛ ጭብጦች ታስረዳለች።