25 August 2026
"እኔ ሀገር ያለኝ ሰው ነኝ፤ እንዴት ቢንቁኝ ነው አሜሪካን ሀገር ቀርተህ የዩኒቨርሲቲ አስተማሪ ሁን የሚሉኝ?" የዘመነ ቀ.ኃ.ሥ ኢትዮጵያዊ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ ምሩቅ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
About
ፕ/ር ዐቢይ ጣሴ፤ የማኅበራዊ ሳይንስ መምህርና ተመራማሪ፣ የሞሪታኒያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና የትምህርት ሚኒስትር አማካሪ (በወቅቱ)፤ ስለ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችና ፍልሰተኞች ሳቢና ገፊ አስባቦችን አስመልክተው በሜልበርን ዩኒቨርሲቲ ካቀረቡት ጥናታዊ ፅሁፍ አንኳር ሃሳቦች ነቅሰው ያስረዳሉ። (ምልሰታዊ ምልከታ)