"ሙስሊም ቅዱሳን የቅድስና ማዕረግ የሚያገኙት ከማኅበረሰቡ ነው፤ ከክርስትናው ይለያል።" አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል
23 June 2026

"ሙስሊም ቅዱሳን የቅድስና ማዕረግ የሚያገኙት ከማኅበረሰቡ ነው፤ ከክርስትናው ይለያል።" አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

About
አንጋፋ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ የእስልምና ጉዳዮች ተመራማሪና የታሪክ አጥኚ አቶ ተሾመ ከማል ብርሃኑ፤ በቅርቡ "Keepers of a Sacred Civilisation" በሚል ርዕስ ስለ ሙስሊም የሐረር ሴት ቅድስቶች ታሪክ አጣቅሰው የፃፉትን መጣጥፍ አስመልክተው ያስረዳሉ።

ተጨማሪ ያድምጡ