29 October 2026
"ምንም ማሽሞንሞን አያስፈልግም፤ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር በቪክቶሪያ ባዶ ነው፤ ደካማ ነው። ስንጓተት፤ ስንጋፋ 40 ዓመት ሞላው" አቶ በድሉ ደስታ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
About
የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት አስመራጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ፤ አቶ በድሉ ደስታ ስለ አመራር አባላት ምርጫ ፋይዳዎችና ሂደቶች ያስረዳሉ። የማኅበሩን የአራት አሠርት ዓመታት ድርጅታዊ ጉዞውን ነቅሰው አተያያቸውን ያንፀባርቃሉ። የአዲስ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ቅዳሜ ኅዳር 26 / ዲሴምበር 5 በ 21 Yardley St, Maidstone 2:00 pm - 5:00 pm ይካሔዳል።
#sbsaudiopodcast
#sbsaudiopodcast