18 November 2026
"ማኅበረሰባዊ ትብብር በማድረግ ልጆቻችን ከእሥር ቤት ወጥተው ተመለሰው እንዳይገቡና እዚያም እንዳይቀሩ መንገዱን መቁረጥ አለብን" ዶ/ር ብርሃን አሕመድ
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
About
ዶ/ር ብርሃን አሕመድ - የAfricause ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ ሰሞኑን ስላቀረቡት ዓመታዊ ሪፖርትና ይፋ ስላደረጉት የመልሶ ማቋቋም ፍትሕ ፕሮግራም ፋይዳዎች ይናገራሉ።
#sbsaudiopodcast
#sbsaudiopodcast