Skip to content
Opens in a new window
"ኬር ይሁን! የዘመናት ችግሮቻችንን ነው የፈታችሁልን" የሶስት አምባ ነዋሪዎች
06 November 2026

"ኬር ይሁን! የዘመናት ችግሮቻችንን ነው የፈታችሁልን" የሶስት አምባ ነዋሪዎች

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

About
አቶ ዳንኤል አለማር - የጎጆ ካፌና ሬስቶራንት ባለቤት፤ ሰሞኑን በቡታጅራ (ምሥራቅ ጉራጌ) ዞን፣ ልዩ ስሙ ሶስት አምባ በየራ አካባቢ የጥርጊያ መንገድና የንፁህ ውኃ ቦኖዎች እንደምን በበጎ አድራጊ እናታቸው ወ/ሮ ዓመተማርያም አጃቦ ዳኜ አሠሪነት ተጠናቅቀው ለምረቃና ማኅበረሰባዊ አገልግሎት እንደበቁና የ312 ዓመታት ባለዕድሜ የቡየማ አንገዶ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ዕደሳ ውጥንና አዲስ የግንባታ መሠረተ ደንጊያ እንዳስጣሉ ይናገራሉ።

#sbsaudiopodcast