
23 June 2026
"በየትኛውም የኢትዮጵያ ግዛት እንደ ሐረር የታላላቅ ሰዎች አፅም ያረፈበትና የሚታወስ ቦታ የለም" አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
About
አንጋፋ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ የእስልምና ጉዳዮች ተመራማሪና የታሪክ አጥኚ አቶ ተሾመ ከማል ብርሃኑ፤ በቅርቡ "Keepers of a Sacred Civilisation" በሚል ርዕስ ስለ ሙስሊም የሐረር ሴት ቅድስቶች ታሪክ አጣቅሰው የፃፉትን መጣጥፍ አስመልክተው ያስረዳሉ።
ተጨማሪ ያድምጡ
ተጨማሪ ያድምጡ