
15 January 2026
"በጥራት ስለምንጨርስ ከደንበኞች ጋር ጥሩ ወዳጅነት አለን፤ እምነት ይጥሉብናል" ዳይሬክተር ጀማል አይዲን
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
About
አቶ ጀማል አይዲን፤ የGo Cabinets & Home Renovation ዳይሬክተር፤ እንደምን ወደ ግንባታና ዕድሳት ሙያ እንደተሠማሩና ለሜልበርን የምሥራቅ አፍሪካና የሕንድ ማኅበረሰብ አባላት ከሁለት ወንድሞቻቸው ጋር እየሰጡ ስላሉት ሙያዊ አገልግሎታቸው ይናገራሉ።