Skip to content
Opens in a new window
" 'አተረማምሰው' ሸፈን ብሎ ስሜት እንዲሰጥ ተደርጎ ነው የተዘፈነው፤ ሙሉ በሙሉ ስለ ወሲብ አይደለም" ድምፃዊት ዓለም ከብደ
22 September 2026

" 'አተረማምሰው' ሸፈን ብሎ ስሜት እንዲሰጥ ተደርጎ ነው የተዘፈነው፤ ሙሉ በሙሉ ስለ ወሲብ አይደለም" ድምፃዊት ዓለም ከብደ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

About
ድምፃዊት ዓለም ከበደ፤ ከሀገር ቤት እስከ ባሕር ማዶ ያለ የሙዚቃ ሕይወቷን ነቅሳ ታወጋለች (ምልሰታዊ ምልከታ)።

#sbsaudiopodcast