Skip to content
Opens in a new window
"አባቴ በእዚህች ዓለም ያለችን ጊዜ ውስን ናት፤ ፍሬያማ ነገር ሠርተን እንለፍ፤ በማስተዋል እንኑር ይል ነበር" ወ/ሮ ሊዲያ ስጦታው
03 November 2026

"አባቴ በእዚህች ዓለም ያለችን ጊዜ ውስን ናት፤ ፍሬያማ ነገር ሠርተን እንለፍ፤ በማስተዋል እንኑር ይል ነበር" ወ/ሮ ሊዲያ ስጦታው

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

About
ወ/ሮ ሊዲያ ስጦታውና አቶ ዳንኤል ጎበና፤ በቅርቡ ከእዚህ ዓለም በዘለዓለማዊ ዕረፍት የተለዩትን ደራሲ፣ የመንፈሳዊና በጎ አድራጎት አገልጋይ አቶ ስጦታው በፍቃዱን የሕይወት ዘመን ማንነትና አንኳር አስተዋፅዖዎች አንስተው ይዘከራሉ።

#sbsaudiopodcast