Skip to content
zeno
Create a Station
Explore
Podcasts
Audiobooks
Bible
By Genre
By Location
By Language
Religious
Music
News
Download App
Opens in a new window
Toggle Sidebar
zeno
22 November 2026
የሞያሌ ግጭት እና የኢትዮጵያ ፌድራሊዝም ጉድለቶች
እንወያይ
41 min
About
የሞያሌ ውዝግብ ለዘመናት የዘለቀ ጠንካራ ትሥሥር ያላቸውን የኦሮሞ ቦረና እና የሶማሌ ገሪ ጎሳዎችን ለደም አፋሳሽ ግጭት ዳርጓቸዋል። ዳግም ያገረሸው ግጭት የኢትዮጵያ የፌድራሊዝም ሥርዓት በፈጠራቸው ክልሎች መካከል የሚገኙ ወሰኖች መፋለሚያ ሆነው መቀጠላቸውን ያሳየ ነው። ዶቸ ቬለ ሦስት እንግዶች በመጋበዝ በግጭቱ ላይ ውይይት አካሒዷል።