Skip to content
Opens in a new window
በቅርቡ እንኳ  ሪፖርተር ታግዷል፥ የሚዲያ ምሕዳሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ወዴት እያመራ ነው?
15 November 2026

በቅርቡ እንኳ ሪፖርተር ታግዷል፥ የሚዲያ ምሕዳሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ወዴት እያመራ ነው?

እንወያይ

About
ኢትዮጵያ ውስጥ በመገናኛ አውታሮች ላይ የሚደርሰው ጫና ከጊዜ ወደ ጊዜ እጅግ እየበረታ ነው ። ከሰሞኑ እንኳን ሦስት ዐሥርተ ዓመታት ግድም ያስቆጠረው ሪፖርተር ጋዜጣ «ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ጋር የሚጻረሩ ይዘቶችን አሠራጭቷል» በሚል በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ላልተወሰነ ጊዜ ሙሉ ለሙሉ መታገዱ ተሰምቷል ።