የጥር 17/2016 አጫጭር ዜናዎችና መረጃዎች26 January 2024ከሆስፒታል ለእናታቸው ሞተዋል ተብለው የተሸጡት መንትዮች ዳግም መገናኘት፣ በኦላይን አሰሪዋችን በማግኘት እንዴት ስራ ማግኘት እንደሚቻልና ሌሎችም00:10:16
የጥር 16/2016 አጫጭር ዜናዎችና መረጃዎች25 January 2024ንቦችን እንደሻማ የሚለብሰው ኢትዮጲያዊው ወጣት በድንቃድንቅ መዝገብ፣ ሚስቶቻቸውን ለማገዝ ስልጠና የሚወስዱ ባሎችና ሌሎችም00:07:49
የጥር 15/2016 አጫጭር ዜናዎችና መረጃዎች24 January 2024ህብረተሰቡ እንዳይጠቀምባቸው የታገዱ የምግብ ዘይትና ጨው፣ መልክሽ ለቴለብዥን አይመጥንም የተባለችው እንስት ዝነኛ የኪነጥበብ በለሙያ መሆኗና ሌሎችም00:08:26
የጥር 13/16 አጫጭር ዜናዎችና መረጃዎች22 January 2024በሃይማኖት ሰበብ የሚፈፀሙ ወሲባዊ ጥቃቶችና መረጃዎቻችንን የሚመነትፉት ስልኮቻችንና ሌሎችም00:05:59
የጥር 09/16 አጫጭር ዜናዎችና መረጃዎች17 January 2024የሮም ካቶሊክ ለግብረሰዶማውያን የሚሠጥ ቡራኬ መፍቀዷና የአፍሪካና የኢትዮጲያ ካቶሊክ ተቋውሞና ሌሎችም00:10:16
Oct-5/2023 አጫጭር ዜናዎችና መረጃዎች05 October 2023የትኋን ወረሽኝ ስጋት ኦሎምፒክን በምታዘጋጀው ፈረንሳይና ወንድ ተማሪዋን አስገድዳ በመድፈር ያረገዘችው አስተማሪ ክስ ተመሰረተባት እና ሌሎችም00:10:57
Oct-3/2023 አጫጭር ዜናዎችና መረጃዎች03 October 2023በጋራ ለተዝናናንበት ወጪ ብቻዬን መክፈል የለብኝም ያለው ግለሰብ ክስ መመስረቱ፣ የአላርጂክ መከላከያ መንገዶችና ሌሎችም00:11:27
Sep-28-2023 አጫጭር ዜናዎችና መረጃዎች28 September 2023በራሪ መኪኖች ወደስራ ሊገቡ መሆኑን መገለጹና በቅዝቃዜ ወቅት አስም እንዳይቀሰቀስ ማድረግ ያለብንና ሌሎችም00:11:12