ቺኩንጉንያ እና ዴንጊ በኢትዮጲያ አስጊነታቸው ጨምሯል ለመሆኑ  ልዩነታቸውና  ህክምናቸው  ምንድነው?
29 May 2025

ቺኩንጉንያ እና ዴንጊ በኢትዮጲያ አስጊነታቸው ጨምሯል ለመሆኑ ልዩነታቸውና ህክምናቸው ምንድነው?

HA Podcasts

About

በኢትዮጵያ አዳዲስ የወባ ትንኝ ዝርያዎች  አማካኝነት የሚተላለፉ አዳዲስ  የወረሽኝ በሽታዎች እየጨመረ ነው ተብሏል፡፡ ካለፉት ቅርብ ዓመታት ወዲህ ከዚህ በፊት በማይታወቁ የወባ በሽታ አምጭ ትንኞች የሚከሰት የወባ በሽታ ዓይነት  እየጨመረ መምጣቱን፤