zeno
Home
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download App
Log in
Sign up
Toggle Sidebar
zeno
Donatist
For Training Use
Religion & Spirituality
English
Only for Training purpose
Episodes
25
29 August 2021
እግዚአብሔርን መስማት
42 min
19 August 2021
በውድቀታችን እግዚአብሔርን መንካት
አማኝ በኃጢአት በድካም ተሰነካክሎ ቢወደቅ በዛው በወደቀበት እንዲቀር ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ አይደለም:: ነገር ግን በድካሙና በውድቀቱ ከእግዚአብሔር ምህረት ጋር ለተነካካ ለእርሱ እንደገና በሁለት እግሩ መቆም ይሆናል:: የእግዚአብሔር የምህረቱ ባለጠግነት በእርሱ ሁኔታ ይገለጥበታል:: ሰለዚህ አማኝ ሁልጊዜም በእግዚአብሔር ምህረት እንደቆመ ያስባል:: ከድካማችን ካልበቃውም ማንነታችን ጎሎቶ የሚወጣውና የሚታየው ያ የተነካካነው የጌታ ምህረት ነውና::
55 min
19 August 2021
እንዴት ነው በፀጋው የምናድገው?
አማኝ ሁሉ የተጠራው እግዚአብሔርን ወደ መሞሰል እርሱንም በማወቅ ወደሚገኝ ባለጠግነት በፀጋው እንዲያድግ ነው:: ማደጋችንም በቃልና በስራ በሁለንተና እኛነታችን የሚገለጥ በእግዚአብሔርም በሰውም ፊት የሚታይ ነው:: ስለዚህ ለፀጋው ክብርን እየሰጠን እንዴት ማደግ እንደምንችል በዚህ መልዕክት ውስጥ እንማራለን::
21 min
14 August 2021
አይናችንን በጌታ ላይ እናድርግ የማቴዎስ ወንጌል. 14-22-33.mp3
37 min
23 June 2021
ደቀ መዝሙር ክፍል 2
ጌታ ደቀ መዛሙርቶቹን መጀመሪያ ቃሉን አስተማራቸው መገባቸው በቃሉ አስታጠቃቸው፣ ከዚያም የመስራቹን ለሌሎች ለማድረስ ያለማምዳቸው ነበር፣ ዛሬም ጌታ እኛን በእርሱ አምነን የዳንን ሁላችንን የሚጠብቅብን ነገር ይህን የምስራች ወንጌል ለሌሎች እንድናደርስ ነው፣ አንደ ጌታ መልክተኞች ልናውቃቸው ስለሚገቡን ሦስት መሰረታዊ ነገሮች መታዘዝ ስርአትና እምነትን በዚህ መልእክት ውስጥ እንማራለን፣
39 min
23 June 2021
06-11 AM S6-E21 መጋቢ ኪሩቤል MP3 N.mp3
18 min
14 June 2021
@RG 06-11 PM S6-E22 ለእግዚአብሔር ፈቃድ መኖር። መጋቢ ዘካሪያስ በላይ MP3.mp3
የሰው ፈቃድ ከእግዚአብሔር ፈቃድ ጋር ሲተያይ ሰማይ ከምድር እንደሚርቅ እንዲሁ የራቀ ነው:: ነገር ግን እግዚአብሔር ፀጋን እየሰጠ ደግሞም በራሱ መንገድ በመምራት ሰውን አሰቀድሞ ወደ ተፈጠረለት ወደ ፈቃዱ ያመጣዋል:: ሰው ግን ራሱን ባዶ ሊያደርግ ደግሞም በእርሱ ያለውን የጌተን ፈቃድ ለማድረግና ለእርሱም ለመኖር መምረጥ ይኖርበታል:: ይኸውም በስጋ ሳይሆን ነገር ግን አይናችን ተከፍቶ አይተን የምንመርጠው ነው::- ሰው ራሱን በእግዚአብሔር ፈቃድ ውስጥ ያገኘበት ሰአት ያ እጅግ የተወደደ ሰአት ነው::
54 min
13 June 2021
እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን ሊሰራ ፈቃዱ ነው
እግዚአብሔር እርሱ በሰማይና በምድር አምላክ ነው::ብላ ያመነች ደግሞም የመሰከረች ረዓብ ከሚጠፉት ጋር አብራ አልጠፋችም:: ምንም ታናሽና ደካማ ብንሆን በእምነት በፊቱ እንሁን እንጂ እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን ሊሰራ ፈቃዱ ነው::በዚህ መልዕክት ትናንት በረዓብ ህይወት ድንቅን ያደረገ ጌታ ዛሬም በእኛ እንዴት እንደሚሰራ እንማራለን:
40 min
10 June 2021
06-09 AM S6-E17.mp3
55 min
06 June 2021
06-04 PM S6-E8.mp3
44 min