ይቅርባይነት 02
02 February 2023

ይቅርባይነት 02

Endod Plus እንዶድ+

About

በሕይወት መንገድ ፍንክች እንዳንል የተያዝን የሚመስለን ስንቶቻችን ነን? ስንቶቻችንስ ይሆን ከራሳችን እስር ቤት መፈታት አቅቶን በፍርግርጉ አጮልቀን ነገን የምናይ? ክራሳችን እስር ቤት መፈታት የምንሻ ከሆነ ቀድመን ልናዳብረው የሚገባ ባሕርይ ይቅር ባይነት ነው። የዛሬው መሰናዶ በተፍታታ መልኩ ይህን ያስደምጠናል።

linktr.ee/shegafuture