"ሰውነት" ፮ | ሰው እና ሰላሙ -2
07 January 2023

"ሰውነት" ፮ | ሰው እና ሰላሙ -2

Endod Plus እንዶድ+

About

ሰውነት በክፍል ስድስት ጥንቅሩ " ሰው እና ሰላሙ "-2 በሚል ገዢ ሃሳብ ተወዳጁን ደራሲ፣ ገጣሚ እና ዜማ ደራሲ ዓለማየሁ ደመቀን ይዞ በመኮንን ሞገሴ አጋፋሪነት ያደረገው ሸጋ ቆይታ ይዞ ቀርቧል!

linktr.ee/shegafuture