"...ሒዱ፤ መጣን!" ክፍል ፲፫: "ከክፋት ደግነት...፤ በ 'ፍርንዱስ'  መነጽር
02 October 2023

"...ሒዱ፤ መጣን!" ክፍል ፲፫: "ከክፋት ደግነት...፤ በ 'ፍርንዱስ' መነጽር

Endod Plus እንዶድ+

About

ባልደረባችን ጥላሁን አበበ (ወለላው) ያዘጋጀላችኹ የምዕራፍ ፫ ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ "...ሒዱ፤ መጣን!" ሶስተኛ ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ "ማንነት ከነቃ..." ቀዳሚ ክፍል ("...ሒዱ፤ መጣን!" - ክፍል ፲፫ ) "ከክፋት ደግነት...፤ በ 'ፍርንዱስ' መነጽር በሚል ገዢ ሃሳብ ከገጣሚ ፍሬዘር አድማሱ ጋር አብረዋችሁ ይቆያሉ።