"...ሒዱ፤ መጣን!" ክፍል ፲፩: “እናት አይደለሁ? አገር አይደለሁ?”
30 September 2023

"...ሒዱ፤ መጣን!" ክፍል ፲፩: “እናት አይደለሁ? አገር አይደለሁ?”

Endod Plus እንዶድ+

About

ባልደረባችን ጥላሁን አበበ (ወለላው) ባዘጋጀላችኹ የምዕራፍ ፫ ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ "...ሒዱ፤ መጣን!" በ ‘ድልድይ’ ልዩ መሰናዶው ፤ “እናት አይደለሁ? አገር አይደለሁ?” በሚል ጠያቂ ገዢ ሃሳብ ባልደረባችን መኮንን ሞገሴ “በተለይ አስራ አንደኛው” እና “ወድቆ የተገኘ ሐገር” የተሰኙ ውብ መጻሕፍት ከሰጠችን ጸሐፊ ይፍቱስራ ምትኩ ጋር አብሯችሁ ያመሻሉ። ጠርሲዳ ከበደ እናንተን ታስተናግዳለች። ።