zeno
Home
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download App
Log in
Sign up
Toggle Sidebar
zeno
Team Endod
EndoCast
Self-Help
Alternative Health
Kids & Family
Literature
Religion & Spirituality
Society & Culture
Philosophy
Spirituality
Amharic
እንዶድ በእድገት፣ በተሞክሮ እና በአበርክቶት ሚዛን "ከ'ኛው ለ'ኛው!" ወደ ህይወት የበለጠ የሚያቀርቡን ሸጋ ጥያቄዎች የተሰተሩበት የራድዮ መሰናዶ ነው!
Website
Episodes
41
05 April 2023
ቃል እና ምግባር ፬: ሕይወት ማሳ፤ አንደበት ዘር ክፍል 1
ባልደረቦቻችን ሐረገወይን ድረስ፣ ጠርሲዳ ከበደ እና ሜሪ መኮንን ከእንግዳቸው ደራሲ ይፍቱስራ ምትኩ(የ "በተለይ 11ኛው መጽሐፍ ደራሲ) ጋር ሸጋ ቆይታ አድርገዋል፤ ተጋበዙልን!
1 h 56 min
04 April 2023
ቃል እና ምግባር ፫ : ትሕትና፡ አንድም መንጽሔ፤ አንድም መድህን
ውጥረት በሞላው ኅይወት ውስጥ ትሕትና ያለውን ዋጋ በቃል እና ምግባር አውድ፣ በእንዶድ አውታራት (ንጽሕና፣ መድሕን፣ ተፈጥሮን በጽናት መመርመር እና ኃላፊነት) ማንጸሪያነት እንቃኛለን! ባልደረባችን መኮንን ሞገሴ አብሯችሁ ይቆያል፤ ሸጋ ጊዜን ተመኘን።
2 h 0 min
03 April 2023
ቃል እና ምግባር ፪ ፡ " ቃላቶቻችን፤ ፍላፃዎቻችን ... "
"ቃል እና ምግባር” የተሰኘውን የእንዶድ ምዕራፍ ፪፡ ሁለተኛ ተከታታይ መሰናዶ ሁለተኛ ክፍል "ቃላቶቻችን : ፍላፃዎቻችን " በሚል ርዕስ ተሰናድቷል ፤ ፀሐፊው፣ አርታዒው እና በዓለም ዓቀፍ ተቋማት የዓመታት ልምድ ያለው ጥላሁን አበበ /ወለላው ከመኮንን ሞገሴ ጋር ያደርጉትን ሽጋ ቆይታ እነሆ!ቃላትን በፍላፃ ስንመሰል የሕይወት አውደ ውጊያ እንዴት ያለ ነው ?- አውደ ውጊያ ካለ ደግሞ ተፈላሚ ይኖራል? በሠርክ ህይወታችን የምንፋላማቸው የወል እርጋታችን ተግዳሮቶችስ እንዴት ያለ መልክ ይኖራቸው ይሆን?
1 h 53 min
18 March 2023
ሰው እና ሰው ፲፯: "ቀና አንደበት፣ የተሳለጠ ተግባቦት"
ቀና አንደበት ለተሳለጠ ተግባቦት፡ያለውን፡ዋጋ፡እንዴት፡ያዩታል? ባልደረባችን መኮንን ሞገሴ ከእንዶድ አድማጮች ጋር ያደረገውን ሸጋ ቆይታ ተጋበዙልን!
2 h 4 min
16 March 2023
ሰው እና ሰው ፲፮: "ቸር፣ግን የማይሸነግል አንደበት"
ባልደረቦቻችን ሐረገወይን ድረስ እና ጠርሲዳ ከበደ '' አሽር ቤት" የተሰኘ መጽሐፏን ለንባብ ካበቃችው እንግዳቸው መምህርት እና ጸሐፊ ሐውለት አሕመድ " የማይሸነግል...፤ግን ቸር አንደበት ..." በሚል ገዢ ርዕስ ጋር ያደረጉት ሸጋ ቆይታ!
1 h 55 min
15 March 2023
ሰው እና ሰው ፲፭፡ መስጠት
"ሰው እና ሰው" በተሰኘው የምዕራፍ ሁለት ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ 15ኛ ክፍል "መስጠት... " በሚል ገዢ ርዕስ ባልደረባችን መኮንን ሞገሴ አብሯችኹ ይቆያል።በእርግጥ ምን እንስጥ? መቼ እና እንዴትስ ባለ ሁናቴ እና ውስጣዊ ግፊት እንስጥ?
1 h 58 min
14 March 2023
ሰው እና ሰው ፲፬: "ከራስ በራስ ሰላም !"
ሁላችን አብዝተን የምንዋትትለትን ውስጣዊ ሰላም ከራስ ለራስ ማበርከት እንችል ዘንድ ልናጤናቸው የሚገቡ ሃሳቦች እና ጥያቄዎች ተሰድረውበታል ፤ ሸጋ ቆይታ!
1 h 59 min
13 March 2023
ሰው እና ሰው ፲፫ : "መንገድ"
ሰው እና ሰው" በተሰኘው የምዕራፍ ሁለት ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ 13ኛ ዝግጅት የኮሚውኒኬሽን ኤክስፐርት፣ ሪሰርቸር እና ፕሮጀክት አስተባባሪ የሆነችውን ማሕደር አካሉን ይዞላችኹ ይቀርባል።
2 h 0 min
11 March 2023
ሰው እና ሰው ፲፩፡ "ስለ መሻገር..."
ሰልስቱ ጣዖታት የተሰኘ የልብወለድ ስራውን በ2008 ያሳታመው፤ "ከባዶላይ መዝገን፡ የዘመን ስካር ቅንጣቶች" ፤ "የካህሊል አማልክት" የተሰኘን የካሕሊል ጅብራን እና የሜሪ ሐስከል የፍቅር ደብዳቤዎችን ትርጉም የያዘ መጽሐፍ የሰጠን፣ አስከትሎም "የመሻገር ሲቃ: ከንፋስ ጋር መደነስ" የተሰኘ መጽሐፉን ከሰሞኑ የቸረን ወጣቱ ጸሐፊ ያዕቆብ ብርሃኑ እንግዳችን ነው። ሸጋ ቆይታ!
1 h 58 min
11 March 2023
ሰው እና ሰው ፲ : "ከመለያየት ስቃይ ማገገም"
ባልደረቦቻችን ዮፍታሔ ማንያዘዋል እና አበባው ፍሰኃ "ከመለያየት ስቃይ ማገገም"በሚል ርዕስ ያደረጉትን ሸጋ ቆይታ እነሆ! linktr.ee/shegafuture
1 h 56 min