ምዕራፍ ፫ - "እኛ..."
ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ - "ሒዱ፤ መጣን!"
ሶስተኛ ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ - "ማንነት ከነቃ..."
ክፍል ፲፮ - "ማሕበራዊ 'ሚዲያ' እና የሰብዕና ንቃቃቶቻችን"...
በሚል ገዢ ሃሳብ ባልደረባችን መኮንን ሞገሴ እና ጥላሁን አበበ (ወለላው) አብረዋችሁ ያመሻሉ።
በዕለቱ መሰናዶ ሁለተኛ አጋማሽ ላይ ደግሞ "የሳምንቱ ጨዋታ" በሚል እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ማህበራዊ እና የማህበራዊ ሚዲያ ትዝብቶቹን ከሸጋ ምክረ-ሃሳብ ጋር በማዋሃድ በዩቲዩብ እና በቴሌቪዥን በማቅረብ የሚታወቀው ሰመረ ባርያው ካሣዬ በቀጥታ የስልክ መስመር ውይይት ይቀላቀለናል ...