
01 December 2025
የሩስያ ዩክሬንን ጦርነት ለማስቆም የተነደፈው የአሜሪካን የሰላም እቅድ ሂደት ፣ ተስፋውና የአውሮጳውያን ሚና
DW | Amharic - News
About
ዩክሬን ከሩስያ ጋር የምታካሂደውን ጦርነት እንድታሸንፍ የሚፈልጉት አውሮጳውያን ባለፈው ሰሞን ጄኔቫ ውስጥ ተሰብስበው ለሰላም እቅዱ የበኩላቸውን ማሻሻያ ከማቅረብ ውጭ የትናንቱን የፍሎሪዳው ንግግር ጨምሮ በአሜሪካን የሰላም እቅዱ ሂደት አልተሳተፉም። ንግግሩ የቀጠለው አውሮጳውያኖች በሌሉበት ነው።